በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፊሊፕ ሞሪስ ኢንተርናሽናል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች እርዳታ የሚውል ከ10 ሚሊዮን ብር ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር አበረከተ


ቀጥተኛ መገናኛ

ፊሊፕ ሞሪስ ኢንተርናሽናል (Philip Morris international)በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች እርዳታ የሚውል ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር አበረከተ። የማኅበሩ መሪዎች ገንዘቡ ለታለመለት ተግባር እንደሚውል አረጋግጠዋል። የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር በድርቁ ከተጎዱት ኢትዮጵያውያን መካከል 10 በመቶ ለሚሆኑት የዕለት ዕርዳታ ለማድረስ አቅዷል።

XS
SM
MD
LG