በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ክስ በሌለበት ሁኔታ ፍርድ አይኖርም- የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ-መንበር አቶ ይልቃል ጌትነት


ክስ በሌልበት ሁኔታ ፍርድ አይኖርም ያሉት የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ-መንበር አቶ ይልቃል ጌትነት በብሄራዊ የስነ-ምግባር ኮሚቴው የተወሰነባቸው የማሰናበት ውሳኔ ህገ-ወጥ ነው ብለዋል። የሰነ-ሰርአት ኮሚቴውና ኮሚቴውን ያቋቋመው የኦዲትና የቁጥጥር ኮሚሽንም ስራየን እንዳልሰራ ሃላፊነትየንም እንዳልወጣ አድርገውኛል ያሉት አቶ ይልቃል ጠቅላላ ጉባኤ መጥራተቸውንም አስታውቀዋል። የተፈጠረው ችግር ሊፈታ የሚችለውም በጠቅላላ ጉባኤ ነው ብለዋል።

XS
SM
MD
LG