No media source currently available
የተባበሩት መንግሥታት የህጻናት መርጃ ድርጅት ዩኒሴፍ (UNICEF)የናይጀርያው ጽንፋኛ የአማጽያን ቡድን ለአጥፍቶ ጠፊነት የሚጠቀምባቸው ልጆች ቁጥር እየጨመረ እንደሄደ ገልጿል። ቡድኑ ለማጥቃት ተግባር ከሚጠቀሙባቸው ልጆች 75 ከመቶዎቹ ሴቶች እንዳሆኑ ዩኒሴፍ ጠቁሟል።