No media source currently available
ሁለት ኤርትራዊያን ጋዜጠኞች ላለፉት ዘጠኝ ዓመታት በኢትዮጵያ ተይዘው እንደሚገኙና እስከአሁንም ክሥ እንዳልተመሠረተባቸው የዓለምአቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ቡድን የአፍሪካ ምክትል ዳይሬክተር ሌስሊ ሌፍኮ አስታውቀዋል