No media source currently available
ዓለም አቀፉ የወንጀል ችሎት በኬንያ እ .አ. አ. በ 2007 - 2008 ዓ.ም. የተካሄደውን ምርጫ ተከትሎ በተቀሰቀሰው ሁከት ምክትል ፕሬዘዳንቱ ዊልያም ሩቶ እና የአንድ ያካባቢው ራዲዮ ጣቢያ ዲሬክተር፥ እጃቸው አለበት ተብሎ የቀረበባቸውን ክስ በዚህ ሣምንት ውድቅ አድርጓል።