No media source currently available
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት በፊዴራል አቃቤ ሕግና በዘላለም ወርቅ አገኘሁ መዝገብ በሽብር ተከስዉ እስር ቤት በሚገኙ አምስት ሰዎች መካከል ሊያሰማ የነበረዉን ዉሳኔ ለዛሬ እንዳልደረሰለት አስታወቀ። የድምጽ ፋይሉን በመጫን መለስካቸዉ አመሃን ዘገባ ያድምጡ።