No media source currently available
የአፍሪካ አህጉር በየዓመቱ 10 ሚሊዮን አዳዲስ የስራ እድሎችን መፍጠር አለባት። ዛሬ በአፍሪካ ከሚኖሩ 10 ሰዎች ሰባቱ ወጣት ናቸው። ለዚህ አዲስ ትውልድ በፍጥነት የስራ እድል መፍጠር አስፈላጊ መሆኑን ከተረዱና ስራ ከጀመሩት መካከል ናይጀሪያዊው ቢሊየነር ቶኒ አሉሜሉ ይገኙበታል።