No media source currently available
"ከአፍሪቃ ቀንድ አገሮች ከኤርትራ ከሱዳን ከኢትዮጵያ ሶማሊያ ፍልሰተኞች መንቀሳቀስ የሚጀምሩት በአሁኑ ጊዜ ሳይሆን ዘግዬት ብሎ በመጪዉ ወራት መሆኑን ካሁን በፊት ከነበሩት ሁኔታዎች እንረዳለን። የሚያቀኑትም ወደ ሊቢያ ነዉ፥ ከዚያም ወደ ኢጣሊያ። አሁን የሚፈልሱ ካሉም ቁጥራቸዉ ትንሽ ነዉ የሚሆነዉ በጥቂት ወራት ዉስጥ ግን ቁጥራቸዉ ይጨምራል።" የአይኦኤም ቃል አቀባይ ጆል ሚልማን