No media source currently available
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ የዚህ ዓመቱን አራተኛና የመጨረሻ የኑክሌር ጥበቃ የመሪዎች ጉባዔ በዋሽንግተን ያስተናግዳሉ። ዛሬና ነገ ለሁለት ቀናት በሚደረገው ስብሰባ ላይ የሚሳተፉት ከ 50 በላይ መሪዎች፥ ለኑክሌር ግንባታ የሚያገለግሉ ቁሳቁሶችን በተሻለ ዘዴ መጠበቅ በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ይወያያሉ።