No media source currently available
ከአምስት ወራት በፊት ከእሥር የተለቀቁት የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን እና ጋዜጠኞች፤ ከእስር ከተለቀቁም በኋላ ሀገር ውስጥ በነጻነት መንቀሳቀስ እንዳልቻሉ እንዲሁም ለሽልማት፣ለትምሕርትና ለሥልጠና ላገኟቸው ዕድሎች ከሀገር መውጣት እንደተከለከሉ ገለጹ፡፡