No media source currently available
የሴቶችን ታሪክ ወር በተለያዩ ስነሥርዓቶች ሲያከብር የቆየዉ በኢትዮጵያ የዩናትድ ስቴትስ ኤምባሲ ”የሷ ታሪክ” የተሰኘዉን የፊልም ዉድድር አሸናፊዎች በማሳወቅ ትላንት አጠናቅሯል። ዉድድሩ ከሴቶች መብት አንጻር በሕብረተሰቡ ዉስጥ አሉ ያሏዋቸዉን ጉዳዮች ለማጉላት እንዳስቻላቸዉ ተሳታፊዎቹ ተናግረዋል።