No media source currently available
የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት አቃቤ ሕግ በኢንተርኔት አምደኞቹ በነሶሊያና ሺመልስ ላይ ባቀረበው የአሸባሪነት ክሥ ላይ ለመወሰን ለሁለተኛ ጊዜ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። ውሣኔው አልደረሰኝም በማለት ነው ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮውን የሰጠው። መለስካቸው አምሃ የችሎቱን ውሎ ተከታትሎ ነበር።