በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኬንያ አትሌቶች በካርዲፍ ዩኒቨርሲቲ ዓለምአቀፍ ውድድር አሸነፉ


የኬንያ አትሌቶች በካርዲፍ ዩኒቨርሲቲ ዓለምአቀፍ ውድድር አሸነፉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:24 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በታላቋ ብሪታንያ ስመ-ጥሩ የካርዲፍ ዩኒቨርሲቲ ባስተናገደው የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ውድድር የኬንያ አትሌቶች የበላይነቱን ተቀዳጅተዋል። ​​በሴቶቹ ሦስቱንም ሜዳልያ ጠራርገው ወስደዋል። በእግር ኳሱ ስፖርት ለአፍሪካ ዋንጫ በመካሄድ ላይ ያለው ማጣሪያ ተጠናክሮ ቀጥሏል። የኢትዮጵያ የሴቶቹ ቡድን ማጣሪያውን አላለፈም። ዋሊያዎች ነገ በአዲስ አበባ ለአልጄሪያ አቻቸው ጋር በሚያደርጉት የመልስ ግጥሚያ ይለይላቸዋል ተብሏል።

XS
SM
MD
LG