በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አዲሱ የፊፋ ፕሬዚደንት ኢትዮጵያን ጎበኙ


የዓለም የእግር ኩዋስ ፌዴሬሽኖች ማህበር አዲሱ ፕሬዚደንት ጂአኚ ኢንፋቲኖ በኢትዮጵያ ጉብኝት ማድረጋቸዉና የተለያዩ ዉይይቶች ማድረጋቸዉ ተግጿል። ከፊል የምናገኘዉ ድጋፍ በሚጨምርበት ሁኔታ ላይ ተነጋግረናል ሲሉ የኢትዮጵያ እግር ኩዋስ ፌዴሬሽን ፕሬዚደንት ጁነዲ ባሻ ከዘጋቢአችን እስክንድር ፍሬዉ ጋር ባደረጉት የስልክ ቃለ ምልልስ ገልጸዋል።

XS
SM
MD
LG