በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ተማሪዎችና መምሕራን ታስረው ወዳልታወቀ ቦታ ተወስደዋል” የመንዲ ከተማ ነዋሪዎች


በምዕራብ ወለጋ ዞን መንዲ ከተማ መምሕራንና ተማሪዎች ታሥረው ወዳልታወቀ ቦታ መወሰዳቸውን እንዲሁም ማክሰኞ መጋቢት 13 ቀን በከተማው ውስጥ የሚገኝ የገበያ ቦታ መቃጠሉን በዚህ ቃጠሎም የመንግሥት እጅ አለበት የሚል ጥርጣሬ እንዳላቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ለሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡

XS
SM
MD
LG