በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከ1500 በላይ የሚሆኑ የመቀሌ ባጃጅ ባለቤቶችና አሽከርካሪዎች የመንግሥትን መመርያ በመቃወም አድማ መምታቸው ተሰማ


ቀጥተኛ መገናኛ

በመቀሌ የሚገኙ ከ1500 በላይ የሚሆኑ የባጃጅ ባለቤቶችና አሽከርካሪዎች መንግሥት ያወጣውን መመርያ በመቃወም በዛሬው ዕለት የስራ ማቆም አድማ መምታቸው ተሰማ። የከተማዋ የኮንስትራክሽን፣ የመንገድና የትራንስፖርት ጽሕፈት ቤት ሃላፊ በበኩላቸው ስለ ስራ ማቆም አድማ የደረሳቸው መረጃ እንደሌለ ገልፀው፣ በከተማዋ የሚገኙ ባጃጆች በሕግና ደንብ መሰረት ህዝቡን እንድያገለግሉ ነው እየሰራን ያለነው ይላሉ።

XS
SM
MD
LG