No media source currently available
በኦሮሚያና በአማራ ክልል ተፈጽመዋል የተባሉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን የተመለከተ ጥናት ከሁለት ሳምንታት በኋላ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደሚያቀርብ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አስታወቀ።