በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአዳማ ዩኒቨርሲቲ ተቃዉሞ ያካሄዱ ተማሪዎች የጸጥታ ሃይሎች ደበደቡን ይላሉ


በምስራቅ ሸዋ ዞን አዳማ ከተማ በሚገኘዉ የአዳማ ዩኒቬርሲቲ ትላንት ማታ የተማሪዎችተቃዉሞ መካሄዱን የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ የኦሮሚኛ ቋንቋ ባልደረቦችን ያነጋገሩ ተማሪዎች ገልጸዋል። ተማሪዎች በዩኒቬርሲቲዉ ቅጥር ግቢ ዉስጥ ተቃዉሞ ሲያሰሙ የፖሊስና የመከላከያሰራዊት አባላት ደርሰዉ ድብደባ እንደፈጸሙባቸዉ ተናግረዋል።

XS
SM
MD
LG