No media source currently available
ቤኒን ዲሞክራስያዊ ምርጫ ካካሄዱ የአፍሪቃ አገርሮች አንዷ ሆናለች። በሌላ በኩል ግን የቡሩንዲን፣ የርዋንዳንና የኮንጎ ዲሞክራስያዊ ሪፑብሊክን የመሳሰሉት መሪዎች ሕገ-መንግስታቸውን በመለወጥ በስልጣን ለመቆየት የሚያስችላቸውን መንገድ አመቻችተዋል። በሲቲ የኒው ዮርክ ዩኒቨርስቲ (City University of New York) የአፍሪቃና የአለም አቀፍ ጥናቶች አስተማሪ ዶክተር ገላውድዮስ አርአያ ስለጉዳዩ እንዲያብራሩልን ጋብዘናል።