No media source currently available
ለጥያቄዎ መልስ በተሰኘው የትላንቱ ዝግጅታችን በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአድማጮች ለተነሱ ጥያቄዎች ምሑራን መልስ ሰጥተዉበታል። “ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዕድገት እያስመዘገበች መኾኑ እየተነገረ እንዴት ረሃብ ይከሰታል?” ለሚለው ጥያቄ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ፕሮፌሰር ዶክተር መሐሪ ረዳኢ መልስ ሲሰጡ ነበር ፕሮግራማችን ያበቃው፤ ዛሬ ከቆመበት ይቀጥላሉ።