No media source currently available
የጤና መድህን ዋስትናንና የትራፊክ ሕጉን ለማስፈጸም የሚያስችሉ መመሪያዎች የመጡበት መንገድ የተሳሳተ መሆኑን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ተናገሩ። መመሪያዎች መዉጣት የነበረባቸዉ በመስሪያ ቤት ጠረጴዛዎች ሳይሆን ከተጠቃሚዉ ሕብረተሰብ ጋር በሚደረግ ዉይይት ነዉ ብለዋል።