በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሰባት ኢትዮጵያውያን ዱባይ በዓለምአቀፍ የምግብ ስብሰባ ለመካፈል ሄደው ከሃገር እንዳይወጡ ታገዱ


ሰባት ኢትዮጵያውያን ዱባይ በዓለምአቀፍ የምግብ ስብሰባ ለመካፈል ሄደው ከሃገር እንዳይወጡ ታገዱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:08 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ዱባይ ይካሄድ በነበረ አንድ ዓለምአቀፍ የምግብ ስብሰባ ለመካፈል ሄደው የነበሩ ሰባት ኢትዮጵያውያን ታግተው ከሃገር እንዳይወጡ መደረጋቸው ታወቀ። ኢትዮጵያዋኑን ያሳያዟቸው ሰው የተበላሸ ሥጋ በመላክ፥ ውል አፍርሰዋል በሚል ሰበብ እንደሆነ የኢትዮጵያ ሥጋ አምራቾች ማህበር ይፋ አድርጓል። መንግሥት በከፍተኛ ደረጃ በጉዳዩ እንዲገባም ጠይቋል። መለስካቸው አምሃ ዝርዝሩ አለው።

XS
SM
MD
LG