No media source currently available
በዓለምአቀፉ ገበያ የተሻለ ዋጋ የሚያገኙበት ሁኔታ ሊመቻችላቸው እንደሚገባ ኢትዮጵያውያን ቡና አምራቾችና ላኪዎች ተናግረዋል። በአዲስ አበባ የተካሄደው ዓለምአቀፍ የቡና ጉበዔ ጉዳዩ ተኩረት እንዲያገኝ መነሻ ሊሆን እንደሚችልም ለአሜሪካ ድምጽ አስረድተዋል።