በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዩናይትድ ስቴትስ የዓየር ድብደባ ከመቶ በላይ የአልሻባብ ተዋጊዎች ተገደሉ


በዩናይትድ ስቴትስ የዓየር ድብደባ ከመቶ በላይ የአልሻባብ ተዋጊዎች ተገደሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:09 0:00

“ይህ ለሶማሊያ ብቻ ሳይሆን ተመሳሳይ የሽብር አደጋ ለተደቀነበት አጠቃላይ አሕጉሩ የሚበጅ ትልቅ ድል ነው። ይህ የሶማሊያ ኃይሎች ከዩናይትድ ስቴትስ አጋሮቻቸው ጋር በመተባበር በማስተባበር ያካሄዱት ዘመቻ ነው። አካባቢውም ቅርብ ክትትል ሲደረግበት የቆየ ነው።” ዳውድ አውየስ (Dawed Aweys) የሶማሊያው ፕሬዝዳንታዊ ቃል አቀባይ።

XS
SM
MD
LG