No media source currently available
በዛሬው ዝግጅት የማህበረሰብ የመገናኛ ብዙሃን በኦሮሚያ የተቃውሞ ሰልፎች ያለውን ሚና እንገመግማለን። እነዚህን ሁኔታዎች በማህበረሰብ ድረገጽ ጉዳዩን በቅርበት የሚከታተለውና ከ435 ሽህ በላይ ተከታዮች ያሉት ጃዋር ሲራጅ መሀመድ ጋር ከተደረገው ቃለ-ምልልስ ያዳምጡ።