No media source currently available
የዩናይትድ ስቴይትስ የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ ሰራተኞች ድርቅን ለመከላከል ወደ ኢትዮጵያ ባለሙያዎችን ማሰማራት ጀመረች። እርዳታው ዩናይትድ ስቴይስ አስቀድማ ከሰጠችው 500 ሚሊዮን ዶላርስ ተጨማሪ እንደሆነም ተገልጿል።