በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በፈረንሳይ ደሳሳ ሰፈር ላይ ያሉትን ስደተኞች ወደ ሌላ ቦታዎች በማዛወር ተግባር ለመርዳት ብሪታንያ $24 ሚልዮን ዶላር እንደምትሰጥ አስታወቀች


የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካምሮን ስደተኞችን ፈረንሳይ ውስጥ ካሌ በተባለቸው የወደብ ከተማ በማስፈር ተግባር ለመርዳት ገንዘብ እንደሚሰጡ ትላንት አስታወቁ። የፈረንሳይና የብሪታንያ መሪዎች ስለ ስደተኞቹ በተነጋገሩበት ወቅት ነው ካምሮን ገንዝብ እንደሚሰጡ ያስታወቁት።

XS
SM
MD
LG