የዩናይትድ ስቴይትስ የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ ሰራተኞች ድርቅን ለመከላከል ወደ ኢትዮጵያ ሊላኩ ነው። እርዳታው ዩናይትድ ስቴይስ አስቀድማ ከሰጠችው 500 ሚሊዮን ዶላርስ ተጨማሪ እንደሆነም ተገልጿል። ለመጭው የምርት ወቅት ለገበሬዎች ዘር ለማቅርብም ስራ በመስራት እንደሆነ የዩናይትድ ስቴይትስ ተዳድዖ (USAID) አስተዳዳሪ ጌል ስሚስ አስታወቁ።
የዩናይትድ ስቴትስ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ
የዩናይትድ ስቴትስ አስቀድማ ለኢትዮጵያ ከሰጠችው 500 ሚሊዮን ዶላርስ ተጨማሪ እርዳታ መስጠትዋም ተገልጿል። በአሁኑ ወቅትም፣ ዩናይትድ ስቴይትስ የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ ሰራተኞችን እየላከች ነዉ።