በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

”ዓድዋ የሁሉም ኢትዮጵያዊ የድል በዓል ነው” አቶ አበባው አያሌው የኢትዮጵያ ታሪክና ሥን ጥበብ መምሕር


በሰሜን አሜሪካ በሜሪላንድ ክፍለ ግዛት በርካታ ኢትዮጵያዊያን የሚኖሩበት ሞንትጎመሪ አውራጃ (Montgomery County) መጋቢት ወር የዓድዋ ድል በዓል ኾኖ እንዲታሰብ ወስኗል።

XS
SM
MD
LG