በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

​​​በሦሪያ የተኩስ አቁም ስምምነት የአሸባሪዎች መረብ ላይ ድል ለመጎናጸፍ የሚያስችል መሣሪያ ነው ተባለ

​​​በሦሪያ የተኩስ አቁም ስምምነት የአሸባሪዎች መረብ ላይ ድል ለመጎናጸፍ የሚያስችል መሣሪያ ነው ተባለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:07 0:00

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ፥ በሦሪያ የተኩስ አቁም ስምምነቱ በሃገሪቱ አቆጣጠር ተግባራዊ እንደሚሆን እየተጠበቀ ባለበት ሁኔታ ሲናገሩ፥ የሦሪያና ኢራቅን ጦርነት ማብቃት፥ የእስላማዊ መንግሥት ነኝ በሚለው የአሸባሪዎች መረብ ላይ ድል ለመጎናጸፍ የሚያስችል ዓይነተኛ መሣሪያ ነው ብለዋል።

XS
SM
MD
LG