No media source currently available
በራያ አዘቦ ወረዳ በአንዲት የገጠር መንደር የሚገኙ እናቶች ለሕጻናት ልጆቻቸው በተሰጣቸው እርዳታደስተኞች እንዳልሆኑ ገለጡ። በአካባቢው ለአንድ እናት ወይም ህጻን ለወር 6 ተኩል ኪሎ ፋፋ እና አንድ ሊትር ዘይት ይሰጣል። ይኸውም ለ48 እናቶችና ሕጻናት እየተሰጠ መሆኑን ነው ያመለከቱት።