በመቻራ፣ በነቀምትና በነጌሌ ሰልፍና ግጭቶች እንደነበሩ ተገለፀ


በመቻራ፣ በነቀምትና በነጌሌ ሰልፍና ግጭቶች እንደነበሩ ተገለፀ

No media source currently available

ቀጥተኛ መገናኛ

በምዕራብ ሐረርጌ መቻራ፣ በወለጋ ነቀምትና በሊበን ነጌሌ ከተሞች ውስጥ የተለያዩ የተቃውሞና የግጭት እንቅስቃሴዎች ትናንትናና ዛሬ እንደነበሩ የየአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀዋል።

XS
SM
MD
LG