No media source currently available
በአፍሪቃ ከሚከሰተዉ የማጅርራት ገትር በሽታ ዘጠና ከመቶዉን የሚሸፍነዉን ዓይነት ወደ ማስወገድ መቃረባቸዉን የዓለም ጤና ድርጅትና ፓዝ ኢንተርናሽናል (PATH INT.) አስታወቁ።