No media source currently available
የአስመራ ከተማ በዪኒስኮ የታሪክ መዝገብ ላይ ለመስፈር እጩ ሆናለች። እዝራ ተወልዶ ያደገው በአስመራ ከተማ ነው፡ ስለ አስመራ ከተማ በአጭሩ እንዲህ አጫውቶናል።