በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"የኢትዮጵያ ሰማዕታት ቀን"


"የኢትዮጵያ ሰማዕታት ቀን"
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:59 0:00

የፋሽሽት ኢጣልያ ጦር ኢትዮጵያን በ1928 ዓ.ም. በወረረ ባመቱ፣ ጨካኙ ሩዶልፍ ግራዝያኒ አዲስ አበባ ላይ ከፍተኛ ጭፍጨፋ አካሄደ። በዚያ ቀን፣ ልክ የዛሬ 79 ዓመት፣ የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም. በተካሄደው ጭፍጨፋ አዲስ አበባና አካባቢዋ ውስጥ ብቻ ወደ 30 ሺህ ኢትዮጵያውያን ተገድለዋል። ዕለቱም "የኢትዮጵያ ሰማዕታት ቀን" ተብሎ እነሆ እስከ ዛሬ ይታወሳል።

XS
SM
MD
LG