በሞቱት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ የሚተካ ሰው የመሰየሙ ሂደት የፖለቲካ ጦርነት ከፈተ


በሞቱት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ የሚተካ ሰው የመሰየሙ ሂደት የፖለቲካ ጦርነት ከፈተ

No media source currently available

ቀጥተኛ መገናኛ

ስካልያን በሚተኩት እጩ ላይ የፖለቲካ ጦርነቱ እየተካሄደ ያለው በዋይት ሃውስ ቤተ መንግስትና በሕግ መወሰኛው ምክር ቤት መካከል ነው።

XS
SM
MD
LG