No media source currently available
“ከዚካ ወረርሽኝ ጋር ተዛምደው የተነሱትን ሕጻናት ከወትሮው አማካኝ መጠን በእጅጉ ያነሰ የአናት ቅል የሚወለዱበትና ከአያሌ ሺህ ሕጻናት በአንዱ ወይም በአንዷ ብቻ የሚከሰተውን ውስብስብ የነርቭ ሥርዓት ሁከት የመሳሰሉ (አብረው የሚወለዱ የበሽታ ዓይነቶች) በእርግጥ ቫይረሱን ተከትለው የተከሰቱ መሆናቸውን ለማረጋገጥ አሁንም ተጨማሪ ጥናቶች ያስፈልጋሉ።” የጤና ባለሥልጣናትና ተመራማሪዎች።