No media source currently available
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በእስር የሚገኙት የሶስት ተቃውሚ ፓርቲዎች አመራር አባልት አያያዝ ጉዳይ ብይን ለመስጠትና አቃቤ ህግ ከብሄራዊ ደህንነት ባመጣው ማስረጃ ላይ የመልስ ሰጪዎችን አስትያየት ለመቀበል ዛሬ ቀጥሮ ሰጥቷል። ዘጋብያችን መልስካቸው አመሀ ችሎቱን ተከታትሎ የላከው ዘገባ ቀጥሎ ይቀርባል።