No media source currently available
ዑጋንዳውያን ባለፈው ቅዳሜ ካምፓላ ላይ ያገሪቱን ፕሬዝዳንት ዮወሪ ሞሴቬኒን ጨምሮ ፕሬዝዳንታዊ እጩዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ያካሄዱትን ክርክር በቴሌቭዥን መስኮት ተመለከቱ። እንደ ብዙዎች አነጋገር ያ ዑጋንዳውያን በቴሌቭዥኑ መስኮት የተከታተሉት ትዕይንት አነስተኛም ብትሆን በዲሞክራሲው ጎዳና የተዘገበች አዎንታዊ እርምጃ ነች።