በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከአቢ ላቀው እና ከጸደንያ ገ/ማርቆስ ጋራ ስለ "ኮራ" ቆይታ አድርገናል


ከ54 አፍሪካ አገራት ለሚሳፉበት የዘንድሮው የአፍሪካውያን የሙዚቃ (Kora) ውድድር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቲዲ አፍሮ) በዝነኛ ድምጻዊ(Legendary Award) ዘርፍ እንዲሁም በሴት ምርጥ የባህል ሙዚቃ (Best Traditional Music Artist) አርቲስት አቢ ላቀው እጩ ኾነዋል፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ ከአንዷ እጩ አቢ ላቀው እና ቀደም ሲል ይህን ሽልማት ካገነችው ከጸደንያ ገ/ማርቆስ ጋራ ቆይታ አድርገናል፡፡

XS
SM
MD
LG