በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"የሚበሉት አጥተው ነው የሚሰደዱት"


"የሚበሉት አጥተው ነው የሚሰደዱት"
please wait

No media source currently available

0:00 0:19:03 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ስደት ብዙ መልክ አለው፡፡ ሰዎች በሥራ እና በትምሕርት ምክንያት ከተወለዱበትና ካደጉበት ሀገር ወደ ሌላ ሀገር በመዛወር በፍላጎታቸው አዲስ ኑሮን ይጀምራሉ፡፡ የተማሩ ሰዎች በተማሩበት ትምሕርት ልክ የተመቻቸ ነገር ማግኘት ሲያቅታቸውም ይሰደዳሉ፡፡ ይህንንም ምሑራዊ ስደት እንለዋለን፡፡ እንዲሁም ሰዎች በፖለቲካ አስተሳሰባቸው ምክንያት አገር ጥለው ይሰደዳሉ፡፡ ከዚህ ውጭ ያሉ ኢትዮጵያውያን ለምን ይሰደዳሉ? ይህ ዘገባ የሚለው ይኖረዋል

XS
SM
MD
LG