No media source currently available
የዓለም ልዕለ ሃያላን ሶሪያ ዉስጥ የሚካሄደዉ ዉጊያ የሚቆምበት እቅድ ላይ ተስማምተዋል። ሆኖም እቅዱ አለፖን የሚቆጣጠሩ የሶሪያ ተቃዋሚ ሃይሎች ከሩሲያ የሚሰነዘርባቸዉ ጥቃት እንዲቆም በመጠየቃቸዉ እንጂ፣ የተኩስ አቁም እንዳልሆነ ተመልክቷል።