No media source currently available
የታንዛንያ ፖሊስ ቁጥራቸዉ 44 የሚሆኑና "ህገ-ወጥ" የተባሉ የኢትዮጵያ ፍልሰተኞችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን አስታወቀ። ፍልሰተኞቹ የተያዙት በሰሜን ምሥራቅ የሃገሪቱ ግዛት ታንጋ በመባል በምጠራ ሥፍራ ሲሆን በቁጥጥር በዋሉበት ግዜም ፍልሰተኞቹ ተጠይቀው እንደተናገሩት ዓላማቸዉ ወደ ሃገሪቱ ዋና ከተማ ዳረኤ ሰላም ለማምራት እንደነበር ተናግረዋል።