No media source currently available
በዓለም አቀፍ ለጋሾች የትኩረት ደረጃ መዘርዝር ኢትዮጵያ በሦስተኛ ደረጃመቀመጧን የአደጋ ስጋት ቅነሣ አመራር ኮሚሽን ይፋ አደረጉ። መንግስትእስካሁን በድርቁ ምክንያት እርዳታ ለሚፈልጉ ዜጎች ከ 8 ሚሊዮን ብር በላይወጪ እንዳደረገም ተናገሩ።