በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኤርትራ ወባን በማጥፋት የላቀ ውጤት በማምጣቷ ተሸለመች


ኤርትራ ወባን በማጥፋት የላቀ ውጤት በማምጣቷ ተሸለመች
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:16 0:00

የአፍሪካ መሪዎች ፀረ ወባ ጥምረት (አልማ በሚል ምኅፃርም ይታወቃል)ባለፈው ጥር 21 አዲስ አበባ ውስጥ በአፍሪካ ኅብረት ዋና ጽ/ቤት የሽልማት ሥነ-ስርዓት አካሄዶ ነበር። ዓላማው የወባ ወረርሽኝን ከአፍሪካ ለማጥፋት የሆነው አልማ፣ እ.አ.አ. የ2016 ወባን ለማጥፋት በተያዘው ዓለምአቀፍ ዘመቻ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡና ለተሳካላቸው ሀገሮች ሽልማት ሰጥቷል።

XS
SM
MD
LG