No media source currently available
በዩናይትድ ስቴትስ ለፕሬዘዳንትነት በእጩነት የቀረቡት የሪፑብሊካን ፓርቲው ተወዳዳሪዎች፥ በነገው እለት በኒው ሃምፕሸር ለሚካሄደው የመጀመሪያው ትልቁ የብሄራዊ ዘመቻው አካል ለሆነው ክርክር እራሣቸውን እያዘጋጁ ናቸው።