በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

እስክንድር ነጋ ለአቶ ዘላለም ወርቅ አገኘሁ መሠከረ


እስክንድር ነጋ ለአቶ ዘላለም ወርቅ አገኘሁ መሠከረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:44 0:00

ወህኒ ቤት የሚገኘዉ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ አቃቤ ሕግ በሽብር ወንጀል ክስ ለመሰረተባቸዉ ለአቶ ዘላለም ወርቅ አገኘሁ የመከላከያ ምሥክርነቱን ሰጠ። ተከሳሽ ወስዷቸዋል የተባሉ ሥልጠናዎችም ከሽብርነት ጋር አይገናኙም አለ። ሌላዉ የመከላከያ ምሥክር አቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌም እንዲቀርቡ ትእዛዝ እንደሚሰጥ ገልጾ፣ ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። ለዝርዝሩ መለስካቸዉ አመሃ የላከዉን የድምጽ ፋይል ያድምጡ

XS
SM
MD
LG