በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ዚምባብዌ አዲስ ዓለምአቀፍ ብድር ልታገኝ የምትችለው፣ በርካታ ለውጦችን ተግባራዊ ካደረገች ነው"- ሴናተር ባብ ኮርከር


"ዚምባብዌ አዲስ ዓለማአቀፍ ብድር ልታገኝ የምትችለው፣ በርካታ ለውጦችን ተግባራዊ ካደረገች ነው" በማለት አንድ የዩናይትድ ስቴትስ ሴናተር የሰጡትን አስተያየት፣ የዚምባባዌው የገንዘብ ሚኒስትር ፓትሪክ ቺናማሳ ውድቅ አደረጉት። ጥያቄው የመጣው ከዩናይትድ ስቴትስ የመወሰኛው ምክር ቤት የውጪ ግንኙነት ኰሚቴ ሊቀ-መንበር ከሴናተር ባብ ኮርከር ነው።

XS
SM
MD
LG