በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“አውዳሚ የምላቸውን ሐሳቦች ለመፋለም ሞክሬያለሁ”በዕውቀቱ ስዩም


“አውዳሚ የምላቸውን ሐሳቦች ለመፋለም ሞክሬያለሁ”በዕውቀቱ ስዩም
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:22 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ደራሲ እና ገጣሚ በዕውቀቱ ስዩም “ባለፉት ሁለት ዐሥርት ዓመታት የሚጻፉ አንዳንድ መጽሐፎች በሕብረተሰብ መካከል፣ በተለይ በኢትዮጵያ ሕዝቦች መካከል ያለውን ትስስር የሚያላሉ፣ አልፎ አልፎ ደግሞ እንዲበጠስ የሚያግዙ አስተያየቶችን እና ሐሳቦችን አያለሁ፡፡”ይላል፡፡

XS
SM
MD
LG