No media source currently available
አቶ ኤፍሬም ማዴቦ ለትግል በረሀ የገቡበትን ምክናት አስረድተዋል ዶክተር ብርሀኑ ነጋ ደግሞ በኢትዮጵያ ስላለው የኢኮኖሚና የፖለቲካ ሁኔታ፣ ስለ ድርቅና ረሀብ እንዲሁም ስለድርጅታቸው ትግል በሰፊው ተናግረዋል።